news

Previous Next

የሀገራችን የለውጥ ጉዞ፡ የተረጋጋ ፓለቲካ፣ ዘላቂ፡ ልማትና ሠላም፣ ለማምጣት ሲሆን፡ የዚህ ማሣያው ወደ ብልጽግና ማማ፡ ማሻቀብ ነው፡፡ ለዚህ በሁሉ ዘርፍ መትጋት ወሳኝነት እንዳለዉ  ለማሳሰብ እወዳለሁ፡፡ እንደ ክልላችን ያለው ሃብት ውስን ከመሆኑ፡ጋር ተያይዞ  የፉይናንስ አሰራር ስርዓት ዘመናዊ፣ቀልጣፉ፣ተአማኒ ግልፅ እና እምነት የሚጣልበት ማድረግ ዋነኛ ዓላማችን ነው፡፡ ዓላማችንንም ለማሣካት መንግሥት በሆንን፡ ማግስት በ2013 በጀት ዓመት በብላሃት፣ በጥበብ እና በጽንአት፡ በመምራት፡ ዓመቱን በታላቅ፡ ሞገስ መፉፀማችን፣ ሃቅ፡ ነው፡፡ ተጨማሪ ሃብትም የተገኘበት ዓመት ነው፡፡

ይሁን እንጅ በተለያዩ ፈላጎቶች፣ በክህሎት ክፍተቶች፣ በችኮላ፡ ሃብት ለማከማቸት በሚደርግ ስግብግብነት እና በመሰል፡ ህዝብ፡ አማራሪ ኩነቶች ያስተሸገር ነው፡ የቤት ሥራ እንዳለንም መዝነናል፡፡ የህዝባችንንም ድጋፍ ያስፈልገናል፡፡ ስለሆነም ባለፈው ዓመት ያስመዘገብነው፡ የድል ነዶአችን እንዲበዛ፣ የለየናቸው፡ ግድፈቶች እንዲከሰሙ፡ በዚህ ዘርፍ ለተሠማሩ፡ በቂ፡ የሆነ ስልጠና መስጠት የዚህ፡ አመት አጀንዳችን ነው፡፡ እነሆ አሃዱ፡ ብለናል ይቀጥላልም፡፡ በመሆኑም  - በመንግሥት ፉይናንስ አስተዳደር ትርጉም፣ የህግ ማዕቀፎች፤ በግዥና በጫራታ ሂደት ፣በበጀት ዝግጅት፤ በሪፖርት፣ በሂሳብ አመዘጋገብና አያያዝ ስርዓት ዙሪያ ግንዛቤ በማስጨበጥ እናንተም  ስልጣኞቻችን ለመጣችሁበት እርከን፡ ስትመለሱ፡- በመርህ፣የምትመሩ፣ ለሕግና ደንብ፡ የምትገዙ፣ ብልሹ አሠራርን የምትፀፉ፣ ለውጤታማነት የምትተጉ፣ ዘወትር ወጪ ለመቆጠብ የምትነቁ፣ በውስጥ ቀጥጥር ስርዓት የምትታምኑ፣ ለህዝብ፡ እርካታ የምትሠሩ እንደምትሆኑ እምነቴ የፀና ነው፡፡

ዛሬ የምትቀስሙት ክህሎት የሚያሻግራችሁ እንጀ የማያንሸራትታችሁ፣ የሚያበረታቸሁ እንጅ የሚያማርራችሁ፣ የሚያስመሰግናችሁ እንጅ የሚያስኮንናችሁ፡ እንዳይሆን ጥንቃቄና ጥንካሬ ፡ ያሻችኃል፡፡ ከሳምንት በኃላ  ወደ ሥራችሁ ስትመለሹ ነገሩን ትክክል እንጅ አሠራር እንድ በከል  አታደርጉም፣ የሥራ እንጅ አማራሪ አትሆኑም፣ እናንተ ለመጣችሁለት ወረዳ ተፈላጊ ጨው፣ የህዝብ ልብ ትርታ ተረድታችሁ የምታሣርፍ ጭምር እንጅ፡፡ ስለዚህ የክህሎት እና የእውቀት ማዕድ የምትቋረሱበት ይህ፡ በፈደራል ገንዘብ ሚ/ር በIPF ኘሮግራም ድጋፍ በቢሮአችን አማካኝነት የሚሰጥ ስልጠና በይፉ መጀመሩን አበስራለሁ፡፡

About Us

የሲዳማ ህዝብ፡ ከ100 ዓመታት የፓሌቲካ ትግል በኃላ፣ የቀደመ የመንግሥት፡ አስተዳደሩን በመመለስ እነሆ በዚህ በለውጥ ዘመን የለውጥ ዕይታ ይዞ፡ ሀገራችንንም፡ በተገባላት፡ ቃል ኪዳን መሠረት ፡ ዐለቷ እንዲ ፀና እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ዋጋው፡ ከፍ ያለ ነው፡፡ የኢትዮጱያ ድምቀት በመሆናችን እንኳን ደስ አለን!!

Flickr Photos

Address

address: Beside of Hawassa City Primary Court

phone (+251) 13181046

Email : snrsbof@snrsfb.gov.et

Fax(046)-220-60-84        

PostP.S.K. 485

Usefull Links

Announcement

Bid

Vacancy

Contact

 

Social Media

FaceBook

Youtube

Google Map

     WhatsApp

     Telegram